Tenders
በርስዎ ዘርፍ ተለይተዉ የቀረቡ ጨረታዎች
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,068,727.70 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Closed: ታህሳስ 26 ቀን 2016 ዓ/ም 9፡30 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴ የፅህፈት እቃዎች፤ለህሙማን ቀለብ፤የዱቄት ወተትና ፎስተሮች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: 08/04/2016 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0913703544
የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን የውጪ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ
Closed: በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
+251905727374
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ፡የሬዲዩ እና ቴሌቪዥን ህንጻዎች ቀለም ቅብ ስራ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቌራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት በጨረታ ማሰራት ይፈለጋል፡፡
Closed: 22ኛው ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
058 320 97 35
የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የሠራተኛ ደንብ ልብስና ለህጻናት ማቆያ መንከባከቢያ የሚያገለግሉት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: 08/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0118832211
ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ስማከራየት በጨረታ ማስታወቂያ
Closed: በ22ኛው ቀን በ4:00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
+251114427770
የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አክሲዮን ማህበር የፊልድ መኪና ባለ ሁለት ገቢና ቶዮታ ሃይሉክስበጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ7ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፤ የመኪና ጥገና እቃዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
+251111264141
Sur Construction PLC Invite Eligible Bidders For The Drilling Of A Deep Water Well Including The Supply And Installation Of Pump And Generator
Closed: December 21, 2023.before 9:00 AM on
Deadline:
Open (up to 2 weeks )
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ሽፋን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Closed: 15ኛው ቀን የሥራ ቀናት ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0256667531
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ድረ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኃላ በ9፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0921654280
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስተደደር ስርዓት አስፈላጊውን ጉልበት ቁሳቁስ፣ ክህሎት እና መሳሪያ ማቅረብ የሚችሉ የአገር ውስጥ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Closed: ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
Deadline:
Open (up to 2 weeks )
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
+251115178918
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የመገናኛ ቅ/ጽ/ቤት የካፊቴሪያ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0116636860
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስምንት ብትን ጨረቅ፣ ሎት ዘጠኝ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማዎች እና ሌሎችን በጨረአ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ11/4/2016 ዓ.ም 9:00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0918352228
ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
Closed: በታህሳስ 26 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0914180556
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Closed: ለ15 ተከታተይ ቀናት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0474414196
የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች ፤የፅዳት እቃዎች ፤ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ሌሎችን በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
Closed: ታህሳስ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
Deadline:
Open (up to 2 weeks )
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
+251116366003
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸዋ/ዞን/ጣ/መ/የደ/ሲና/ጤና/አጠ/ጣቢያ ተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣የፅዳት እቃዎች፤ህትመቶች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0906642005
መቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፤የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ10/4/2016 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0910364368
ልደታ ክ/ከተማ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ መድሃኒትና የህክምና መገልገያ እቃዎች የጥገና፤ ቋሚ እቃዎች በጨረታ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed: በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
Deadline:
አዲስ ዘመን (
ህዳር 25/2016 )
0118347566