የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከኤክሳይዝ ታክስ እና ከሱር ታክስ ነፃ ተደረጉ
ከውጭ የሚገቡም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የኤሌክትሪክ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች፣ የቤት አውቶሞቢሎች እና የዕቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ላይ ዝቅተኛ የጉምሩክ ታሪፍ እንደሚጣልባቸው እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከኤክሳይዝ ታክስ እና ከሱር ታክስ ነፃ እንደተደረጉ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት ላይ የሚሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን እና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን አስታውቋል። […]
ምርት እና አገልግሎትዎን ወይንም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ
ድርጅት ማስተዋወቅ ምንድን ነው? ማስተዋወቅ የግብይት አንዱ ዓላማ ሲሆን ምርትዎን ለገበያው ለማሳወቅ፣ ለማሳመንና ለማስገንዘብ የሚጠቀሙበት ነው፡፡ ማስተዋወቅን በሚገባ ማቀድ ለንግድዎ ስኬታማነት ወሳኝ ነው፡፡ ለበርካታ ንግዶች የግብይት ግንኙነቶች የድርጅቱን ገጽታ የሚያንጸባርቁ ናቸው፡፡ ስለዚህም በግብይት ስልት የግንኙነት ኘሮግራሙ እንዴት ነው የሚታቀደው የሚለው በዋናነት ይካተታል፡፡ ይህን ለማከናወን የግንኙነት ኘሮግራሙ፣ የግብይትና የምርት ውህዶች ቅንጅትን ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡ ይህ የግብይት ዓላማውን […]
ፕሮጀክት ቀረፃ
አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-A) ማውጫ (Table of contents)ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ B) አጭር መግለጫ (Executive Summary)ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ […]