ክሊራንስ ለመስጠት ኦዲት የማያስፈልጋቸው አገልግሎቶች

ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች ታክስ ከፋዩን ኦዲት ማድረግ ሳያስፈልግ የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ሊሰጥ ይችላል:-  ንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የሙያ ፍቃድ ለማደስ፤  ጨረታ ለመካፈል ወይም ለመሳተፍ፤  ለተሽከርካሪዎች ወይም ለኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ዓመታዊ ምዝገባና ምርመራ (ክላውዶ) ለማድረግ፤  የባንክ ብድር ለማግኘት፤  የመድን ካሳ ለማግኘትና የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ፤  የድርጅት ስም ወይም አድራሻ […]